Arada FM 95.1
95.10
Amharic
Genre: Talk
Station Description
አራዳ ኤፍኤም 95.1 በመዝናኛው ኢንዱስትሪ በርካታ ሥራዎችን ባበረከተው አዲካ ኃ.የተ.የግ.ማ እና ከ20 ዓመታት በላይ በሚዲያው ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የኢትዮጲካሊንክ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጆች በ2014 ዓ.ም የተመሰረተ ነው፡፡ ጣቢያው ዘወትር ከሰኞ እስከ እሁድ ከንጋቱ 12 ሰዓት እስከ ሌሊቱ ስድስት ሰዓት በየቀኑ ለ18 ሰዓታት ዝግጅቱን የሚያቀርብ ነው፡፡ ከሬዲዮ በተጨማሪም ተደራሽነቱን በማስፋት እንደ ፌስ ቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ፣ ድረገጽ እና ዩቲዩብ በመሳሰሉ የማህበራዊ ትስስር ገጾች በምስል፣ በድምጽና በጽሁፍ የተለያዩ መረጃዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡
በተወዳጅ ዝግጅቶቹ በአጭር ጊዜ ውስጥ በበርካታ አድማጮች ዘንድ ተቀባይነት ባገኘው አራዳ ኤፍኤም 95.1 የሚቀርቡት የመዝናኛ፣ የስፖርት፣ የቢዝነስና ለዛ ያላቸው ልዩ ልዩ የሙዚቃ ዝግጅቶች ጣቢያውን አንዴ ከከፈቱት ወደ ሌላ ጣቢያ ሳይቀይሩ በልዩነት እንዲከታተሉ የሚያስችሉ ናቸው፡፡ «አራዳ ኤፍ.ኤም 95.1 ውለው የሚያመሹበት» የሚል መሪ ቃልን ያነገበውም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡

Loading ads...
Live Listener Chat
Log in to join the live chat.